የሉቃስ ወንጌል 6:35

የሉቃስ ወንጌል 6:35 አማ54

ነገር ግን ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ ምንም ተስፋ ሳታደርጉም አበድሩ፥ ዋጋችሁም ታላቅ ይሆናል፥ የልዑልም ልጆች ትሆናላችሁ፥ እርሱ ለማያመሰግኑ ለክፉዎችም ቸር ነውና።

የሉቃስ ወንጌል 6:35: 관련 무료 묵상 계획