የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28

የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28 አማ54

ከዚያም በኋላ ቶማስን፦ “ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን” አለው። ቶማስም፦ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰለት።

የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28: 관련 무료 묵상 계획