ኦሪት ዘጸአት 2:24-25

ኦሪት ዘጸአት 2:24-25 አማ54

እግዚአብሔርም የለቅሶአቸውን ድምፅ ሰማ፤ እግዚአብሔርም ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያቆብም ጋር ያደረገውን ቃል ኪዳን አሰበ። እግዚአብሔርም የእስራኤልን ልጆች አየ፤ እግዚአብሔርም በእነርሱ ያለውን ነገር አወቀ።

ኦሪት ዘጸአት 2:24-25 동영상

ኦሪት ዘጸአት 2:24-25: 관련 무료 묵상 계획