የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21

የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21 መቅካእኤ

ለግብር የሚከፈለውን ብር አሳዩኝ።” እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህ መልክና ጽሑፉ የማን ነው?” አላቸው። እነርሱም “የቄሣር ነው” አሉት። እርሱም “እንግዲያውስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ” አላቸው።

የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21: 관련 무료 묵상 계획