ኦሪት ዘፀአት 2:24-25

ኦሪት ዘፀአት 2:24-25 መቅካእኤ

እግዚአብሔርም የለቅሶአቸውን ድምፅ ሰማ፥ እግዚአብሔርም ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያዕቆብም ጋር ያደረገውን ቃል ኪዳን አስታወሰ። እግዚአብሔርም የእስራኤልን ሕዝቦች አየ፥ እግዚአብሔርም የደረሰባቸውን ነገር አወቀ።

ኦሪት ዘፀአት 2:24-25 동영상

ኦሪት ዘፀአት 2:24-25: 관련 무료 묵상 계획