ዘፍጥረት 22:9

ዘፍጥረት 22:9 NASV

እግዚአብሔር ወደ አመለከተው ቦታ እንደ ደረሱ፣ አብርሃም መሠዊያ ሠራ፤ በላዩም ላይ ዕንጨት ረበረበ፤ ልጁን ይሥሐቅንም አስሮ በመሠዊያው ዕንጨት ላይ አጋደመው።

ዘፍጥረት 22:9: 관련 무료 묵상 계획