1
የማርቆስ ወንጌል 15:34
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።
비교
የማርቆስ ወንጌል 15:34 살펴보기
2
የማርቆስ ወንጌል 15:39
በዚያም በአንጻሩ የቆመ የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን እንደ ሰጠ ባየ ጊዜ፦ ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ አለ።
የማርቆስ ወንጌል 15:39 살펴보기
3
የማርቆስ ወንጌል 15:38
የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ።
የማርቆስ ወንጌል 15:38 살펴보기
4
የማርቆስ ወንጌል 15:37
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ።
የማርቆስ ወንጌል 15:37 살펴보기
5
የማርቆስ ወንጌል 15:33
ስድስት ሰዓትም በሆነ ጊዜ፥ እስከ ዘጠኝ ሰዓት በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
የማርቆስ ወንጌል 15:33 살펴보기
6
የማርቆስ ወንጌል 15:15
ጲላጦስም የሕዝቡን ፈቃድ ሊያደርግ ወዶ በርባንን ፈታላቸው፥ ኢየሱስንም ገርፎ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠ።
የማርቆስ ወንጌል 15:15 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상