1
የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኵኦነናለህ።
비교
የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37 살펴보기
2
የማቴዎስ ወንጌል 12:34
እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ለመናገር እንዴት ትችላላችሁ? በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፍ ይናገራልና።
የማቴዎስ ወንጌል 12:34 살펴보기
3
የማቴዎስ ወንጌል 12:35
መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።
የማቴዎስ ወንጌል 12:35 살펴보기
4
የማቴዎስ ወንጌል 12:31
ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
የማቴዎስ ወንጌል 12:31 살펴보기
5
የማቴዎስ ወንጌል 12:33
ዛፍ ከፍሬዋ ትታወቃለችና ዛፍዋን መልካም፥ ፍሬዋንም መልካም አድርጉ፥ ወይም ዛፍዋን ክፉ ፍሬዋንም ክፉ አድርጉ።
የማቴዎስ ወንጌል 12:33 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상