1
የማቴዎስ ወንጌል 10:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
비교
የማቴዎስ ወንጌል 10:16 살펴보기
2
የማቴዎስ ወንጌል 10:39
ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።
የማቴዎስ ወንጌል 10:39 살펴보기
3
የማቴዎስ ወንጌል 10:28
ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:28 살펴보기
4
የማቴዎስ ወንጌል 10:38
መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
የማቴዎስ ወንጌል 10:38 살펴보기
5
የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33
ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33 살펴보기
6
የማቴዎስ ወንጌል 10:8
ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:8 살펴보기
7
የማቴዎስ ወንጌል 10:31
እንግዲህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:31 살펴보기
8
የማቴዎስ ወንጌል 10:34
በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።
የማቴዎስ ወንጌል 10:34 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상