YouVersion 로고
성경묵상동영상
앱 다운로드
언어 선택
검색 아이콘

የሉቃስ ወንጌል 20 - 인기 성경 구절

1

የሉቃስ ወንጌል 20:25

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አማ54

እርሱም፦ እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ አላቸው።

비교

የሉቃስ ወንጌል 20:25 살펴보기

2

የሉቃስ ወንጌል 20:17

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አማ54

እርሱ ግን ወደ እነርሱ ተመልክቶ፦ እንግዲህ፦ ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ ተብሎ የተጻፈው ይህ ምንድር ነው?

비교

የሉቃስ ወንጌል 20:17 살펴보기

3

የሉቃስ ወንጌል 20:46-47

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አማ54

ረጃጅም ልብስ ለብሰው መዞር ከሚፈልጉ፥ በገበያም ሰላምታ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ በምሳም የከበሬታ ስፍራ ከሚወዱ ከጻፎች ተጠበቁ፤ የመበለቶችን ቤት የሚበሉ ጸሎታቸውንም በማስረዘም የሚያመካኙ፥ እነዚህ የባሰ ፍርድ ይቀበላሉ አለ።

비교

የሉቃስ ወንጌል 20:46-47 살펴보기

이전 장
다음 장
YouVersion

매일 하나님과 친밀하게 동행하도록 격려하고 도전하기.

사역

소개

채용 정보

자원 봉사

블로그

기사

유용한 링크

도움

후원

성경 번역본

오디오 성경

성경 언어

오늘의 말씀


디지털 사역

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

개인 정보 취급 정책약관
취약점 공개 프로그램
페이스북트위터인스타그램유튜브핀터레스트

홈

성경

묵상

동영상