1
ኦሪት ዘፍጥረት 37:5
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ዮሴፍም ሕልምን አለመ ለወንድሞቹም ነገራቸው፤ እነርሱም እንደ ገና በብዙ ጠሉት
비교
ኦሪት ዘፍጥረት 37:5 살펴보기
2
ኦሪት ዘፍጥረት 37:3
እስራኤልም ዮሴፍን ከልጆቹ ሁሉ ይልቅ ይወደው ነበር እርሱ በሽምግልናው የወለደው ነበር በብዙ ኅብር ያጌጠችም ቀሚስ አደረገለት።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:3 살펴보기
3
ኦሪት ዘፍጥረት 37:4
ወንድሞቹም አባታቸው ከልጆቹ ሁሉ ይልቅ እንዲወደው ባዩ ጊዜ ጠሉት፥ በሰላም ይናገሩትም ዘንድ አልቻሉም።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:4 살펴보기
4
ኦሪት ዘፍጥረት 37:9
ደግሞም ሌላ ሕልምን አለመ፥ ለወንድሞቹም ነገራቸው፥ እንዲህም አለ፦ እነሆ ደግሞ ሌላ ሕልምን አለምሁ እነሆ ፀሐይን ጨረቃ አሥራ አንድ ከዋክብርም ሲሰግዱልኝ አየሁ።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:9 살펴보기
5
ኦሪት ዘፍጥረት 37:11
ወንድሞቹም ቀኑበት አባቱ ግን ነገሩን ይጠብቅው ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:11 살펴보기
6
ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7
እርሱ አላቸው፦ እኔ ያለምሁትን ሕልም ስሙ፤ እነሆ እኛ በእርሻ መካከል ነዶ ስናስር ነበርና እነሆም የእኔ ነዶ ቀጥ ብላ ቆመች፤ የእናንተም ነዶች በዙሪያ ከብበው እነሆ ለእኔ ነዶ ሰገዱ።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7 살펴보기
7
ኦሪት ዘፍጥረት 37:20
አሁንም ኑ እንግደለውና በአንድ ጕድጓድ ውስጥ እንጣለው፦ ክፋ አውሬም በላው እንላለን ከሕልሞቹም የሚሆነውን እናያለን።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:20 살펴보기
8
ኦሪት ዘፍጥረት 37:28
የምድያም ነጋዶችም አለፈ እነርሱም ዮሴፍን አንሥተው ከጕድጓድ አወጡት ለእስማኤላውያንም ዮሴፍን በሀያ ብር ሸጡት እነርሱም ዮሴፍን ወደ ግብፅ ወሰዱት።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:28 살펴보기
9
ኦሪት ዘፍጥረት 37:19
አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው፦ ያባለ ሕልም ይኸው መጣ።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:19 살펴보기
10
ኦሪት ዘፍጥረት 37:18
እነርሱ በሩቅ ሳለ አዩት ወድ እነርሱም ገና ሳይቀርብ ይገድሉት ዘንድ በእርሱ ላይ ተማከሩ።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:18 살펴보기
11
ኦሪት ዘፍጥረት 37:22
ሮቤል፦ ደም አታፍስሱ በዚህች ምድረ በዳ ባለችው ጕድጓድ ጣሉት ነገር ግን እጃችሁን አትጣሉበት አላቸው እንዲህም ማለቱ ከእጃቸው ሊያድነውና ወደ አባቱ ሊመልሰው ነው።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:22 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상