1
ኦሪት ዘፍጥረት 30:22
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እግዚአብሔር ራሔልን አሰበ፥ እግዚአብሔርም ተለመናት፥ ማኅፀንዋንም ከፈተላት፤
비교
ኦሪት ዘፍጥረት 30:22 살펴보기
2
ኦሪት ዘፍጥረት 30:24
ስሙንም፦ እግዚአብሔር ሁለተኛ ወንድ ልጅን ይጨምርልኝ ስትል ዮሴፍ ብላ ጠራችው።
ኦሪት ዘፍጥረት 30:24 살펴보기
3
ኦሪት ዘፍጥረት 30:23
ፀነሰችም፥ ወንድ ልጅንም ወለደችና፦ እግዚአብሔር ስድቤን አስወገደ አለች፤
ኦሪት ዘፍጥረት 30:23 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상