1
ኦሪት ዘጸአት 14:14
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፤ እናንተም ዝም ትላላችሁ፤” አላቸው።
비교
ኦሪት ዘጸአት 14:14 살펴보기
2
ኦሪት ዘጸአት 14:13
ሙሴም ለሕዝቡ፦ “አትፍሩ፤ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፤ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።
ኦሪት ዘጸአት 14:13 살펴보기
3
ኦሪት ዘጸአት 14:16
አንተም በትርህን አንሣ፤ እጅህንም በባህሩ ላይ ዘርጋ፤ ክፈለውም፤ የእስራኤልም ልጆች በባህሩ ውስጥ በየብስ ያልፋሉ።
ኦሪት ዘጸአት 14:16 살펴보기
4
ኦሪት ዘጸአት 14:31
እስራኤልም እግዚአብሔር በግብፃውያን ላይ ያደረጋትን ታላቂቱን እጅ አዩ፤ ሕዝቡም እግዚአብሔርን ፈሩ፤ በእግዚአብሔርም በባሪያውም በሙሴ አመኑ።
ኦሪት ዘጸአት 14:31 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상