1
የሉቃስ ወንጌል 18:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ዘወትር እንዲጸልዩ፥ እንዳይሰለቹም በምሳሌ ነገራቸው።
비교
የሉቃስ ወንጌል 18:1 살펴보기
2
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
እንግዲህ እግዚአብሔር በመዓልትና በሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለወዳጆቹ አይፈርድምን? ወይስ ቸል ይላቸዋልን? እላችኋለሁ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል፤ ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር ላይ እምነትን ያገኝ ይሆን?”
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8 살펴보기
3
የሉቃስ ወንጌል 18:27
እርሱ ግን “በሰው ዘንድ የማይቻለው በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል” አላቸው።
የሉቃስ ወንጌል 18:27 살펴보기
4
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
እንቢ ብሎም አዘገያት። ከዚህም በኋላ በልቡ ዐስቦ እንዲህ አለ፦ ‘ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ፥ ሰውንም ባላፍር ይህቺ ሴት እንዳትዘበዝበኝ፥ ዘወትርም እየመጣች እንዳታታክተኝ እፈርድላታለሁ’።”
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5 살펴보기
5
የሉቃስ ወንጌል 18:17
እውነት እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃናት ያልተቀበላት አይገባባትም።”
የሉቃስ ወንጌል 18:17 살펴보기
6
የሉቃስ ወንጌል 18:16
ጌታችን ኢየሱስም ጠራቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “ሕፃናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው፥ አትከልክሉአቸውም፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና።
የሉቃስ ወንጌል 18:16 살펴보기
7
የሉቃስ ወንጌል 18:42
ጌታችን ኢየሱስም፥ “እይ፤ እምነትህ አዳነችህ” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 18:42 살펴보기
8
የሉቃስ ወንጌል 18:19
ጌታችን ኢየሱስም እንዲህ አለው፥ “ለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር የለም።
የሉቃስ ወንጌል 18:19 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상