1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነውና።
비교
የዮሐንስ ወንጌል 17:17 살펴보기
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
ብቻህን እውነተኛ አምላክ የሆንህ አንተን፥ የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘለዓለም ሕይወት ናት።
የዮሐንስ ወንጌል 17:3 살펴보기
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
“የምለምንህም ስለ እነዚህ ብቻ አይደለም፤ በቃላቸው ስለሚያምኑብኝም ነው እንጂ፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ አንተ አብ በእኔ እንዳለህ፥ እኔም በአንተ እንዳለሁ፥ እነርሱም እንደ እኛ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ።
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21 살펴보기
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉ ነገር እንድትጠብቃቸው ነው እንጂ ከዓለም እንድትለያቸው አልለምንም።
የዮሐንስ ወንጌል 17:15 살펴보기
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
እኔም የሰጠኸኝን ክብር ሰጠኋቸው፤ እኛ አንድ እንደሆን እነርሱም እንደ እኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ። እኔ በእነርሱ እኖራለሁ፤ አንተም በእኔ፤ በአንድ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ፤ አንተም እንደ ላክኸኝና እንደ ወደድኸኝ እኔም እነርሱን እንደ ወደድኋቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상