1
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የምታያትን ምድር ሁሉ ለአንተና ለዘርህ ለዘለዓለም እሰጣለሁና።
비교
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15 살펴보기
2
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14
ሎጥ ከተለየው በኋላም እግዚአብሔር አብራምን አለው፥ “ዐይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ መስዕና ወደ አዜብ፥ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ፤
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14 살펴보기
3
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16
ዘርህንም እንደ ባሕር አሸዋ አደርጋለሁ፤ የባሕር አሸዋን ይቈጥር ዘንድ የሚችል ሰው ቢኖር ዘርህ ደግሞ ይቈጠራል።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16 살펴보기
4
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8
አብራምም ሎጥን አለው፥ “እኛ ወንድማማች ነንና በእኔና በአንተ፥ በእረኞቼና በእረኞችህ መካከል ጠብ አይሁን።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8 살펴보기
5
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18
አብራምም ድንኳኑን ነቀለ፤ መጥቶም በኬብሮን ባለው የመምሬ ዛፍ ተቀመጠ፤ በዚያም ለእግዚአብሔር መሠውያን ሠራ።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18 살펴보기
6
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10
ሎጥም ዓይኖቹን አነሣ፤ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም ሀገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ፤ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ሴጎር ድረስ እንደ እግዚአብሔር ገነትና እንደ ግብፅ ምድር እንደ ነበረ አየ።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상