1
ኦሪት ዘፀአት 25:8-9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
መቅደስ ትሠራልኛለህ፤ በመካከላቸውም አድራለሁ። በተራራው እንዳሳየሁህ ሁሉ፥ እንደ ማደሪያው ምሳሌ፥ እንደ ዕቃውም ሁሉ ምሳሌ ለእኔ ትሠራለህ፤ እንዲሁ ትሠራለህ።
비교
ኦሪት ዘፀአት 25:8-9 살펴보기
2
ኦሪት ዘፀአት 25:2
“የእስራኤልን ልጆች በልባችሁ ያሰባችሁትን ከገንዘባችሁ መባ አምጡልኝ” በላቸው።
ኦሪት ዘፀአት 25:2 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상