1
ኦሪት ዘፀአት 22:22-23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
መበለቲቱንና ድሀ-አደጎቹን አታስጨንቁአቸው። ብታስጨንቁአቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ እኔ ጩኸታቸውን ፈጽሞ እሰማለሁ፤
비교
ኦሪት ዘፀአት 22:22-23 살펴보기
2
ኦሪት ዘፀአት 22:21
እናንተ በግብፅ ምድር ስደተኞች ነበራችሁና ስደተኛውን አትበድሉት፤ ግፍም አታድርጉበት።
ኦሪት ዘፀአት 22:21 살펴보기
3
ኦሪት ዘፀአት 22:18
“ከመተተኛ ጋር አንድ አትሁኑ።
ኦሪት ዘፀአት 22:18 살펴보기
4
ኦሪት ዘፀአት 22:25
“ከአንተ ጋር ለተቀመጠው ለድሃው ወገንህ ብር ብታበድረው፥ አታስጨንቀው፤ አራጣም አታስከፍለው።
ኦሪት ዘፀአት 22:25 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상