1
ኦሪት ዘፀአት 1:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አዋላጆች ግን እግዚአብሔርን ፈሩ፤ የግብፅ ንጉሥም እንደ አዘዛቸው አላደረጉም፤ ወንዶቹን ሕፃናትንም አዳኑአቸው።
비교
ኦሪት ዘፀአት 1:17 살펴보기
2
ኦሪት ዘፀአት 1:12
ነገር ግን እንዳስጨነቁአቸው መጠን እንዲሁ በዙ፤ እጅግም ጸኑ ፤ ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች ይጸየፉአቸው ነበር።
ኦሪት ዘፀአት 1:12 살펴보기
3
ኦሪት ዘፀአት 1:21
እንዲህም ሆነ፤ አዋላጆች እግዚአብሔርን ስለፈሩ ቤቶችን አደረገላቸው።
ኦሪት ዘፀአት 1:21 살펴보기
4
ኦሪት ዘፀአት 1:8
በግብፅ ዮሴፍን ያላወቀ ሌላ ንጉሥ ተነሣ።
ኦሪት ዘፀአት 1:8 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상