1
የማርቆስ ወንጌል 14:36
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
“አባ፤ አባት ሆይ፤ ሁሉ ነገር ይቻልሃልና ይህን ጽዋ ከእኔ አርቀው፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ ሳይሆን የአንተ ፈቃድ ይሁን” አለ።
비교
የማርቆስ ወንጌል 14:36 살펴보기
2
የማርቆስ ወንጌል 14:38
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉ፤ ጸልዩም፤ መንፈስ ዝግጁ ነው፥ ሥጋ ግን ደካማ ነው።”
የማርቆስ ወንጌል 14:38 살펴보기
3
የማርቆስ ወንጌል 14:9
እውነት እላችኋለሁ፤ ይህ ወንጌል በዓለም ሁሉ በሚሰበክበት በማንኛውም ስፍራ እርሷ ያደረገችው መታሰቢያ ሆኖ ይነገርላታል።”
የማርቆስ ወንጌል 14:9 살펴보기
4
የማርቆስ ወንጌል 14:34
ደግሞም፥ “ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ እዚሁ ሁኑና ነቅታችሁ ጠብቁ” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 14:34 살펴보기
5
የማርቆስ ወንጌል 14:22
ሲበሉም እንጀራ አንሥቶ ቆርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸውና፥ “እንኩ፤ ይህ ሥጋዬ ነው” አላቸው፤
የማርቆስ ወንጌል 14:22 살펴보기
6
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
ጽዋውንም አነሣ፤ አመስግኖም ሰጣቸው፤ ሁሉም ከዚያ ጠጡ። ደግሞም እንዲህ አላቸው፤ “ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው፤
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24 살펴보기
7
የማርቆስ ወንጌል 14:27
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ሁላችሁ ትክዱኛላችሁ፤ “እረኛውን እመታለሁ በጎቹም ይበተናሉ”
የማርቆስ ወንጌል 14:27 살펴보기
8
የማርቆስ ወንጌል 14:42
ተነሡ፤ እንሂድ፤ አሳልፎ የሚሰጠኝ መጥቷል።”
የማርቆስ ወንጌል 14:42 살펴보기
9
የማርቆስ ወንጌል 14:30
ኢየሱስም፥ “እውነት እልሃለሁ፤ በዚህች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ፥ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 14:30 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상