1
የማቴዎስ ወንጌል 23:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ከእናንተ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሁን።
비교
የማቴዎስ ወንጌል 23:11 살펴보기
2
የማቴዎስ ወንጌል 23:12
ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ዝቅ ይላል፤ ራሱንም ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ከፍ ይላል።
የማቴዎስ ወንጌል 23:12 살펴보기
3
የማቴዎስ ወንጌል 23:23
“እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን!ወዮላችሁ፥ ምክንያቱም ከአዝሙድ፥ ከእንስላልና ከከሙን አሥራት ታወጣላችሁ፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ፍርድን፥ ምሕረትንና እምነትን ትተዋላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ እነዚህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።
የማቴዎስ ወንጌል 23:23 살펴보기
4
የማቴዎስ ወንጌል 23:25
“እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን!ወዮላችሁ፥ የጽዋውንና የሳሕኑን ውጭ ታጠራላችሁ በውስጣቸው ግን ቅሚያና ራስን አለመግዛት ሞልቶባቸዋል።
የማቴዎስ ወንጌል 23:25 살펴보기
5
የማቴዎስ ወንጌል 23:37
“ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ! ነቢያትን የምትገድዪ ወደ አንቺ የተላኩትንም የምትወግሪ፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን ልሰበስብ ስንት ጊዜ ፈለግሁ! እናንተ ግን አልፈለጋችሁም።
የማቴዎስ ወንጌል 23:37 살펴보기
6
የማቴዎስ ወንጌል 23:28
እንዲሁም እናንተ በውጭ ለሰው ጻድቃን መስላችሁ ትታያላችሁ፤ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ሕገ ወጥነት ሞልቶባችኋል።
የማቴዎስ ወንጌል 23:28 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상