1
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በውኑ ለጌታ የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፥ ሣራም ልጅን ታገኛለች።”
비교
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14 살펴보기
2
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፦ “ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12 살펴보기
3
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
አብርሃም በእውነት ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናልና፥ የምድር አሕዛብም ሁሉ በእርሱ ይባረካሉና።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18 살펴보기
4
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
አብርሃምም ቀረበ ዓለም፦ “በውኑ ጻድቁን ከኃጢአተኛ ጋር ታጠፋለህን? አምሳ ጻድቃን በከተማይቱ ውስጥ ቢገኙ በውኑ ሁሉን ታጠፉለህን? ከተማይቱንስ በእርሷ ስለሚገኙ አምሳ ጻድቃን አትምርምን?
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24 살펴보기
5
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም፦ “በሰዶም በከተማይቱ ውስጥ አምሳ ጻድቃን ባገኝ ስፍራውን ሁሉ ስለ እነርሱ እምራለሁ” አለ።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상