1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “እኔ የአባትህ አምላክ፥ እግዚአብሔር ነኝ፤ ወደ ግብጽ ለመሄድ አትፍራ፤ እኔ ዘርህን በግብጽ አገር ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ፤
비교
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3 살펴보기
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብጽ አብሬህ እሄዳለሁ፤ ወደዚህ ምድርም ትውልድህን መልሼ አመጣለሁ፤ በምትሞትበትም ጊዜ ዮሴፍ በአጠገብህ ይገኛል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4 살펴보기
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍ አባቱን ለመገናኘት በሠረገላው ተቀምጦ ወደዚያ ሄደ፤ በተገናኙም ጊዜ ዮሴፍ በአባቱ አንገት ላይ ተጠምጥሞ ለብዙ ጊዜ አለቀሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29 살펴보기
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
ያዕቆብ ዮሴፍን “እንግዲህ በሕይወት መኖርህን በዐይኔ አይቼ አረጋገጥኩ፤ ብሞት እንኳ ግድ የለኝም” አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상