1
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከቶ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? እንደ ነገርኩህ የዛሬ ዓመት በዚህ ጊዜ ተመልሼ እመጣለሁ፤ በዚያን ጊዜ ሣራ ወንድ ልጅ ትወልዳለች” አለው።
비교
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14 살펴보기
2
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
ስለዚህ ሣራ “እኔ አሁን እንዲህ ካረጀሁ በኋላ ጌታዬ አብርሃምም ካረጀ በኋላ እንዲህ ያለ ደስታ ሊኖረኝ ይችላልን?” ብላ በማሰብ ሳቀች።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12 살펴보기
3
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
የአብርሃም ዘር ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናል፤ በእርሱም አማካይነት በምድር ላይ ያሉ ሕዝቦች ሁሉ ይባረካሉ።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18 살펴보기
4
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
ወደ እርሱ ቀረብ ብሎ እንዲህ አለ፤ “በእርግጥ በደል የሌለባቸውን ደጋግ ሰዎች ከኃጢአተኞች ጋር ታጠፋለህን? በከተማይቱ ውስጥ ኀምሳ ደጋግ ሰዎች ቢገኙ ከተማይቱን በሙሉ ትደመስሳለህን? ስለ ኀምሳው ደጋግ ሰዎች ስትል ከተማይቱ እንዳትጠፋ አታደርግምን?
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24 살펴보기
5
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም “በሰዶም ከተማ ውስጥ በደል ያልሠሩ ኀምሳ ደጋግ ሰዎች ባገኝ ለእነርሱ ስል ከተማይቱን ፈጽሞ አላጠፋም” አለ።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상