1
ኦሪት ዘጸአት 8:18-19
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አስማተኞቹ በአስማታቸው ተጠቅመው ተናካሽ ትንኝ እንዲፈላ ለማድረግ ሞከሩ፤ ነገር ግን አልተሳካላቸውም፤ ተናካሽ ትንኝም በሰዎችና በእንስሶች ላይ ተሠራጨ። አስማተኞቹም “ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው!” ብለው ለንጉሡ ነገሩት፤ ንጉሡ ግን ልቡን አደነደነ፤ እግዚአብሔር እንደ ተናገረውም ሙሴንና አሮንን መስማት አልፈለገም።
비교
ኦሪት ዘጸአት 8:18-19 살펴보기
2
ኦሪት ዘጸአት 8:1
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ወደ ፈርዖን ሄደህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፤ ‘ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ፤
ኦሪት ዘጸአት 8:1 살펴보기
3
ኦሪት ዘጸአት 8:15
ንጉሡ ጓጒንቸሮቹ መሞታቸውን ባየ ጊዜ እግዚአብሔር እንዳለው ልቡን አደንድኖ አልሰማቸውም።
ኦሪት ዘጸአት 8:15 살펴보기
4
ኦሪት ዘጸአት 8:2
እምቢ ብትል ግን ሀገርህን ለመቅጣት በጓጒንቸር እሸፍናታለሁ።
ኦሪት ዘጸአት 8:2 살펴보기
5
ኦሪት ዘጸአት 8:16
እግዚአብሔር ሙሴን “የምድሩን ትቢያ በበትሩ እንዲመታ ለአሮን ንገረው፤ በግብጽም አገር ሁሉ ትቢያው ወደ ተናካሽ ትንኝነት ይለወጣል” አለው።
ኦሪት ዘጸአት 8:16 살펴보기
6
ኦሪት ዘጸአት 8:24
እግዚአብሔርም የንጉሡ ቤተ መንግሥትና የመኳንንቱ ቤቶች ሁሉ በዝንብ መንጋ እንዲወረሩ አደረገ፤ መላዋም የግብጽ ምድር በዝንብ መንጋ ተበላሸች።
ኦሪት ዘጸአት 8:24 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상