1
ኦሪት ዘጸአት 39:43
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሙሴም ሁሉን ነገር መርምሮ ልክ እግዚአብሔር ባለው መሠረት መሥራታቸውን አረጋገጠ፤ ስለዚህም ሙሴ ባረካቸው።
비교
ኦሪት ዘጸአት 39:43 살펴보기
2
ኦሪት ዘጸአት 39:42
እስራኤላውያን ሥራውን ሁሉ እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ሠሩ፤
ኦሪት ዘጸአት 39:42 살펴보기
3
ኦሪት ዘጸአት 39:32
በመጨረሻም የመገናኛው ድንኳን አሠራር በሙሉ ተፈጸመ፤ እስራኤላውያን ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት አደረጉ፤
ኦሪት ዘጸአት 39:32 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상