1
ኦሪት ዘጸአት 22:22-23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ባልዋ የሞተባትን መበለት ወይም አባትና እናት የሞቱበትን ድኻ ዐደግ አታጒላሉ። ይህን ብታደርጉ ወደ እኔ ሲጮኹ እኔ እግዚአብሔር ጩኸታቸውን በእርግጥ እሰማለሁ።
비교
ኦሪት ዘጸአት 22:22-23 살펴보기
2
ኦሪት ዘጸአት 22:21
“እናንተም በግብጽ ምድር መጻተኞች ስለ ነበራችሁ መጻተኛውን በመጨቈን አታጒላሉ፤
ኦሪት ዘጸአት 22:21 살펴보기
3
ኦሪት ዘጸአት 22:18
“አስማት የምታደርግ መተተኛ ሴት ብትኖር በሞት ትቀጣ፤
ኦሪት ዘጸአት 22:18 살펴보기
4
ኦሪት ዘጸአት 22:25
“በድኽነት ከሚኖሩት ሕዝቤ መካከል ለአንዱ እንኳ ገንዘብ ብታበድር፥ እንደ ገንዘብ አበዳሪ በመሆን ወለድ ጨምሮ እንዲከፍልህ አትጠይቀው።
ኦሪት ዘጸአት 22:25 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상