YouVersion 로고
성경묵상동영상
앱 다운로드
언어 선택
검색 아이콘

ኦሪት ዘጸአት 17 - 인기 성경 구절

1

ኦሪት ዘጸአት 17:11-12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሙሴ እጆቹን ወደ ሰማይ በዘረጋ ጊዜ እስራኤላውያን ድል ያደርጉ ነበር፤ እጆቹን ባጠፈ ጊዜ ግን ዐማሌቃውያን እንደገና አንሰራርተው ያሸንፉ ነበር። የሙሴ እጆች ስለ ዛሉ አሮንና ሑር ድንጋይ አምጥተው ሙሴ እንዲቀመጥበት አደረጉ፤ በግራና በቀኝ ክንዶቹን ደግፈው በመቆም ፀሐይ እስከምትጠልቅበት ጊዜ ድረስ ቈዩ።

비교

ኦሪት ዘጸአት 17:11-12 살펴보기

2

ኦሪት ዘጸአት 17:6-7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እነሆ፥ እኔ በሲና ተራራ በአለት ላይ በፊትህ እቆማለሁ፤ አንተም አለቱን ምታው፤ ሕዝቡም የሚጠጡት ውሃ ከውስጡ ይፈልቃል፤” ሙሴም በእስራኤል አለቆች ፊት እንደዚሁ አደረገ። እስራኤላውያን “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ወይስ አይደለም?” በማለት በማጒረምረማቸውና እግዚአብሔርን በመፈታተናቸው ያ ስፍራ ማሳህና እና መሪባ ተብሎ ተጠራ።

비교

ኦሪት ዘጸአት 17:6-7 살펴보기

ኦሪት ዘጸአት 17: 관련 무료 묵상 계획

이전 장
다음 장
YouVersion

매일 하나님과 친밀하게 동행하도록 격려하고 도전하기.

사역

소개

채용 정보

자원 봉사

블로그

기사

유용한 링크

도움

후원

성경 번역본

오디오 성경

성경 언어

오늘의 말씀


디지털 사역

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

개인 정보 취급 정책약관
취약점 공개 프로그램
페이스북트위터인스타그램유튜브핀터레스트

홈

성경

묵상

동영상