YouVersion 로고
성경묵상동영상
앱 다운로드
언어 선택
검색 아이콘

ዘፍጥረት 46 - 인기 성경 구절

1

ዘፍጥረት 46:3

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

NASV

እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ የአባትህ አምላክ ነኝ፤ ወደ ግብጽ ለመውረድ አትፍራ፤ በዚያ ታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁና፤

비교

ዘፍጥረት 46:3 살펴보기

2

ዘፍጥረት 46:4

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

NASV

ዐብሬህ ወደ ግብጽ እወርዳለሁ፤ ከዚያም መልሼ አወጣሃለሁ፤ የዮሴፍ የራሱ እጆችም ዐይኖችህን ይገጥሟቸዋል።”

비교

ዘፍጥረት 46:4 살펴보기

3

ዘፍጥረት 46:29

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

NASV

ዮሴፍ ሠረገላውን አዘጋጅቶ፤ አባቱን እስራኤልን ለመቀበል ወደ ጌሤም አመራ። ዮሴፍ አባቱ ዘንድ እንደ ደረሰ፣ ዐንገቱ ላይ ተጠምጥሞ ለረዥም ጊዜ አለቀሰ።

비교

ዘፍጥረት 46:29 살펴보기

4

ዘፍጥረት 46:30

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

NASV

እስራኤልም ዮሴፍን፣ “በሕይወት መኖርህን ስላየሁ፣ ከእንግዲህ ብሞትም አይቈጨኝ” አለው።

비교

ዘፍጥረት 46:30 살펴보기

ዘፍጥረት 46: 관련 무료 묵상 계획

이전 장
다음 장
YouVersion

매일 하나님과 친밀하게 동행하도록 격려하고 도전하기.

사역

소개

채용 정보

자원 봉사

블로그

기사

유용한 링크

도움

후원

성경 번역본

오디오 성경

성경 언어

오늘의 말씀


디지털 사역

Life.Church
한국어

©2026 Life.Church / YouVersion

개인 정보 취급 정책약관
취약점 공개 프로그램
페이스북트위터인스타그램유튜브핀터레스트