1
ዘፍጥረት 33:4
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ዔሳው ግን ሊገናኘው ወደ እርሱ ሮጦ ሄዶ ዐቀፈው፤ በዐንገቱም ላይ ተጠምጥሞ ሳመው፤ ሁለቱም ተላቀሱ።
비교
ዘፍጥረት 33:4 살펴보기
2
ዘፍጥረት 33:20
በዚያም መሠዊያ አቁሞ፣ ኤል ኤሎሄ እስራኤል ብሎ ጠራው።
ዘፍጥረት 33:20 살펴보기