1
ዘፍጥረት 30:22
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
እግዚአብሔርም ራሔልን ዐሰባት፤ ልመናዋንም ሰምቶ ማሕፀኗን ከፈተላት።
비교
ዘፍጥረት 30:22 살펴보기
2
ዘፍጥረት 30:24
ስሙንም፣ “እግዚአብሔር ሌላ ወንድ ልጅ ጨምሮ ይስጠኝ” ስትል፣ ዮሴፍ አለችው።
ዘፍጥረት 30:24 살펴보기
3
ዘፍጥረት 30:23
ከዚያም ፀንሳ፣ ወንድ ልጅ ወለደችና “እግዚአብሔር ዕፍረቴን አስወገደልኝ” አለች፤
ዘፍጥረት 30:23 살펴보기