1
ዘፍጥረት 11:6-7
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
እግዚአብሔርም እንዲህ አለ፤ “እንዲህ እንደ አንድ ሕዝብ አንድ ቋንቋ በመናገር ይህን ማድረግ ከጀመሩ፣ ከእንግዲህ ያቀዱትን ሁሉ ማከናወን አያዳግታቸውም። ኑ እንውረድ፤ እርስ በርሳቸውም እንዳይግባቡ ቋንቋቸውን እንደበላልቀው።”
비교
ዘፍጥረት 11:6-7 살펴보기
2
ዘፍጥረት 11:4
ከዚያም “ለስማችን መጠሪያ እንዲሆንና በምድር ላይ እንዳንበተን፣ ኑ፤ ከተማ፣ ሰማይ የሚደርስ ግንብም ለራሳችን እንሥራ” አሉ።
ዘፍጥረት 11:4 살펴보기
3
ዘፍጥረት 11:9
እግዚአብሔር በዚያ የመላውን ዓለም ቋንቋ ስለ ደበላለቀ የከተማዪቱ ስም ባቤል ተባለ። ከዚያም እግዚአብሔር ሰዎቹን በምድር ሁሉ በተናቸው።
ዘፍጥረት 11:9 살펴보기
4
ዘፍጥረት 11:1
በዚያ ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር።
ዘፍጥረት 11:1 살펴보기
5
ዘፍጥረት 11:5
እግዚአብሔር ግን ሰዎቹ ይሠሩ የነበሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
ዘፍጥረት 11:5 살펴보기
6
ዘፍጥረት 11:8
ስለዚህ እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ በታተናቸው፤ ከተማዋንም መሥራት አቆሙ።
ዘፍጥረት 11:8 살펴보기