1
ዘፀአት 29:45-46
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ከዚያም በእስራኤላውያን መካከል እኖራለሁ፤ አምላካቸውም እሆናለሁ። በመካከላቸውም እኖር ዘንድ ከግብጽ ያወጣኋቸው እኔ አምላካቸው እግዚአብሔር መሆኔን ያውቃሉ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው ነኝ።
비교
ዘፀአት 29:45-46 살펴보기