1
ዘፀአት 20:2-3
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
“ከግብጽ ከባርነት ምድር ያወጣሁህ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።
비교
ዘፀአት 20:2-3 살펴보기
2
ዘፀአት 20:4-5
በላይ በሰማይ ወይም በታች በምድር ካለው ወይም ከምድር በታች ወይም በውሃ ውስጥ ከሚኖሩ ነገሮች በማናቸውም ዐይነት ምስል ለራስህ ጣዖትን አታብጅ። አትስገድላቸው ወይም አታምልካቸውም፤ እኔ አምላክህ እግዚአብሔር የሚጠሉኝን ስለ አባቶቻቸው ኀጢአት እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድ ድረስ ልጆቻቸውን የምቀጣ ቀናተኛ አምላክ ነኝ፤
ዘፀአት 20:4-5 살펴보기
3
ዘፀአት 20:12
አባትህንና እናትህን አክብር፤ አምላክህ እግዚአብሔር በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም።
ዘፀአት 20:12 살펴보기
4
ዘፀአት 20:8
የሰንበትን ቀን ቅዱስ አድርገህ አክብረው።
ዘፀአት 20:8 살펴보기
5
ዘፀአት 20:7
የእግዚአብሔር የአምላክህን ስም በከንቱ አታንሣ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚያነሣውን በደል አልባ አያደርገውምና።
ዘፀአት 20:7 살펴보기
6
ዘፀአት 20:9-10
ስድስት ቀን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አከናውን። ሰባተኛው ቀን ግን ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ሰንበት ነው። በዚያ ቀን አንተም ሆንህ ወንድ ልጅህ ወይም ሴት ልጅህ፣ ወንድ አገልጋይህ ሆነ ሴት አገልጋይህ፣ ወይም እንስሳትህ፣ ወይም በደጅህ ያለ መጻተኛ ምንም ሥራ አትሠሩም።
ዘፀአት 20:9-10 살펴보기
7
ዘፀአት 20:17
የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ወይም የርሱን ወንድ አገልጋይ ሆነ ሴት አገልጋይ፣ በሬውንም ሆነ አህያውን ወይም የርሱ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትመኝ።”
ዘፀአት 20:17 살펴보기
8
ዘፀአት 20:16
በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
ዘፀአት 20:16 살펴보기
9
ዘፀአት 20:14
አታመንዝር።
ዘፀአት 20:14 살펴보기
10
ዘፀአት 20:13
አትግደል።
ዘፀአት 20:13 살펴보기
11
ዘፀአት 20:15
አትስረቅ።
ዘፀአት 20:15 살펴보기