የሉቃስ ወንጌል 19:5-6

የሉቃስ ወንጌል 19:5-6 አማ54

ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና፦ ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ አለው። ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው።

የሉቃስ ወንጌል 19 ಓದಿ

ಸಂಬಂಧಿತ ವೀಡಿಯೊಗಳು

የሉቃስ ወንጌል 19:5-6 ಗೆ ಸಂಬಂಧಿಸಿದ ಉಚಿತ ಓದುವ ಯೋಜನೆಗಳು ಮತ್ತು ಆರಾಧನೆಗಳು