1
የዮሐንስ ወንጌል 6:35
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፥ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የዮሐንስ ወንጌል 6:35 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የዮሐንስ ወንጌል 6:63
ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይተቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 6:63 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የዮሐንስ ወንጌል 6:27
ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና።
የዮሐንስ ወንጌል 6:27 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የዮሐንስ ወንጌል 6:40
ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 6:40 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የዮሐንስ ወንጌል 6:29
ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 6:29 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የዮሐንስ ወንጌል 6:37
አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤
የዮሐንስ ወንጌል 6:37 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የዮሐንስ ወንጌል 6:68
ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤
የዮሐንስ ወንጌል 6:68 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
8
የዮሐንስ ወንጌል 6:51
ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 6:51 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
9
የዮሐንስ ወንጌል 6:44
የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 6:44 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
10
የዮሐንስ ወንጌል 6:33
የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድ ለዓለምም ሕይወትን የሚሰጥ ነውና አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 6:33 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
11
የዮሐንስ ወንጌል 6:48
የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።
የዮሐንስ ወንጌል 6:48 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
12
የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12
ኢየሱስም እንጀራውን ያዘ፥ አመስግኖም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም ለተቀመጡት ሰዎች ሰጡአቸው እንዲሁም ከዓሣው በፈለጉት መጠን። ከጠገቡም በኋላ ደቀ መዛሙርቱን፦ አንድ ስንኳ እንዳይጠፋ የተረፈውን ቍርስራሽ አከማቹ አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
13
የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20
ሀያ አምስት ወይም ሠላሳ ምዕራፍ ከቀዘፉ በኋላም፥ ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ ታንኳይቱ ሲቀርብ አይተው ፈሩ። እርሱ ግን፦ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು