1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ወስዶታልና።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ማቱሳላንም ከወለደ በኍላ የኖረው ሁለት መቶ ዓመት ሆነ ወለደ።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የአዳም የትውልዱ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸውም። ስማቸውንም በፈጠረበት ቀን አዳም ብሎ ጠራቸው።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು