1
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ነገር ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ የሥጋችሁንም ምኞት አታስቡ።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:14 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:8
እርስ በርሳችሁ ከመዋደድ በቀር ለማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፤ ባልንጀራውን የወደደ ግን ሕግን ሁሉ ፈጸመ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:8 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:1
ሰው ሁሉ በበላይ ላሉ ባለሥልጣኖች ይገዛ፤ ከእግዚአብሔር ከአልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:1 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:12
ሌሊቱ አልፎአል፤ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማን ሥራ ከእና እናርቅ፤ የብርሃንንም ጋሻ ጦር እንልበስ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:12 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:10
ባልንጀራዉን የሚወድ በባልንጀራዉ ላይ ክፉ ሥራ አይሠራም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:10 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:7
ለሁሉም እንደሚገባው አድርጉ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን ስጡ፤ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን ስጡ፤ ዐሥራት ለሚገባው ዐሥራትን ስጡ፤ ሊፈሩት የሚገባውን ፍሩ፤ ክብር የሚገባውንም አክብሩ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:7 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು