1
የማርቆስ ወንጌል 1:35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ፤ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማርቆስ ወንጌል 1:35 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማርቆስ ወንጌል 1:15
“ዘመኑ ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች፤ ንስሐ ግቡ፤ በወንጌልም እመኑ፤” እያለ ወደ ገሊላ መጣ።
የማርቆስ ወንጌል 1:15 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
ወዲያውም ከውሃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና “የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል፤” የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማርቆስ ወንጌል 1:8
እኔ በውሃ አጠመቅኋችሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል፤” እያለ ይሰብክ ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 1:8 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
ኢየሱስም “በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ፤” አላቸው። ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማርቆስ ወንጌል 1:22
እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበር እንጂ እንደ ጻፎች አይደለምና በትምህርቱ ተገረሙ።
የማርቆስ ወንጌል 1:22 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು