1
የማቴዎስ ወንጌል 4:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱም መልሶ “ ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፎአል” አለው።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማቴዎስ ወንጌል 4:4 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማቴዎስ ወንጌል 4:10
ያን ጊዜ ኢየሱስ “ሂድ፤ አንተ ሰይጣን ‘ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ’ ተብሎ ተጽፎአልና” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 4:10 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማቴዎስ ወንጌል 4:7
ኢየሱስም “ ‘ጌታን አምላክህን አትፈታተነው’ ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 4:7 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2
ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው። አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማቴዎስ ወንጌል 4:19-20
እርሱም “በኋላዬ ኑ፤ ሰዎችንም አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ” አላቸው። ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
የማቴዎስ ወንጌል 4:19-20 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማቴዎስ ወንጌል 4:17
ከዚያ ዘመን ጀምሮኢየሱስ “መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ” እያለ ይሰብክ ጀመር።
የማቴዎስ ወንጌል 4:17 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು