1
የማቴዎስ ወንጌል 19:26
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል፤” አላቸው።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማቴዎስ ወንጌል 19:26 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማቴዎስ ወንጌል 19:6
ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።”
የማቴዎስ ወንጌል 19:6 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማቴዎስ ወንጌል 19:4-5
እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ “ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፤ አለም ‘ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤’ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን?
የማቴዎስ ወንጌል 19:4-5 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማቴዎስ ወንጌል 19:14
ነገር ግን ኢየሱስ “ሕፃናትን ተዉአቸው፤ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና” አለ፤
የማቴዎስ ወንጌል 19:14 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማቴዎስ ወንጌል 19:30
ነገር ግን ብዙዎቹ ፊተኞች ኋለኞች፥ ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ።
የማቴዎስ ወንጌል 19:30 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማቴዎስ ወንጌል 19:29
ስለ ስሜም ቤቶችን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል፤ የዘላለምንም ሕይወት ይወርሳል።
የማቴዎስ ወንጌል 19:29 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የማቴዎስ ወንጌል 19:21
ኢየሱስም “ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ፤ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ፤ መጥተህም ተከተለኝ፤” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 19:21 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
8
የማቴዎስ ወንጌል 19:17
እርሱም “ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም የሆነ አንድ ነው፤ ወደ ሕይወት መግባት ብትወድ ግን ትእዛዛትን ጠብቅ፤” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 19:17 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
9
የማቴዎስ ወንጌል 19:24
ዳግመኛም እላችኋለሁ፤ ባለጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢገባ ይቀላል፤” አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 19:24 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
10
የማቴዎስ ወንጌል 19:9
እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን ፈትቶ ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፤ የተፈታችውንም የሚያገባ ያመነዝራል፤” አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 19:9 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
11
የማቴዎስ ወንጌል 19:23
ኢየሱስም ለደቀ መዛሙርቱ “እውነት እላችኋለሁ፥ ለባለጠጋ ወደ መንግሥተ ሰማያት መግባት ጭንቅ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 19:23 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು