1
የማቴዎስ ወንጌል 16:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ “እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማቴዎስ ወንጌል 16:24 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማቴዎስ ወንጌል 16:18
እኔም እልሃለሁ፤ አንተ ጴጥሮስ ነህ፤ በዚችም ዐለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፤ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።
የማቴዎስ ወንጌል 16:18 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማቴዎስ ወንጌል 16:19
የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፤ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።”
የማቴዎስ ወንጌል 16:19 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማቴዎስ ወንጌል 16:25
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል።
የማቴዎስ ወንጌል 16:25 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማቴዎስ ወንጌል 16:26
ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
የማቴዎስ ወንጌል 16:26 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማቴዎስ ወንጌል 16:15-16
እርሱም “እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ?” አላቸው። ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ “አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ፤” አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 16:15-16 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የማቴዎስ ወንጌል 16:17
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው “የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ! በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
የማቴዎስ ወንጌል 16:17 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು