1
የማቴዎስ ወንጌል 13:23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በመልካም መሬት የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ የሚያስተውል ነው፤ እርሱም ፍሬ ያፈራል፤ አንዱም መቶ አንዱም ስድሳ አንዱም ሠላሳ ያደርጋል።”
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማቴዎስ ወንጌል 13:23 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማቴዎስ ወንጌል 13:22
በእሾህ መካከል የተዘራውም ይህ ቃሉን የሚሰማ ነው፤ የዚህም ዓለም አሳብና የባለጠግነት መታለል ቃሉን ያንቃል፤ የማያፈራም ይሆናል።
የማቴዎስ ወንጌል 13:22 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማቴዎስ ወንጌል 13:19
የመንግሥትን ቃል ሰምቶ በማያስተውል ሁሉ፥ ክፉው ይመጣል፤ በልቡ የተዘራውንም ይነጥቃል፤ በመንገድ ዳር የተዘራው ይህ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 13:19 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማቴዎስ ወንጌል 13:20-21
በጭንጫ ላይ የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ ወዲያው በደስታ የሚቀበለው ነው፤ ነገር ግን ለጊዜው ነው እንጂ በእርሱ ሥር የለውም፤ በቃሉ ምክንያትም መከራ ወይም ስደት በሆነ ጊዜ ወዲያው ይሰናከላል።
የማቴዎስ ወንጌል 13:20-21 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማቴዎስ ወንጌል 13:44
“ደግሞ መንግሥተ ሰማያት በእርሻ ውስጥ የተሰወረውን መዝገብ ትመስላለች፤ ሰውም አግኝቶ ሰወረው፤ ከደስታውም የተነሣ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ያን እርሻ ገዛ።
የማቴዎስ ወንጌል 13:44 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማቴዎስ ወንጌል 13:8
ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ።
የማቴዎስ ወንጌል 13:8 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የማቴዎስ ወንጌል 13:30
ተዉአቸው፤ እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ፤ በመከር ጊዜም አጫጆችን “እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፤ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ፤” እላለሁ’ አለ።”
የማቴዎስ ወንጌል 13:30 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು