1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አለውም፥ “የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር እኔ ነኝ፤ ወደ ግብፅ መውረድን አትፍራ፤ በዚያ ትልቅ ሕዝብ አደርግሃለሁና።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብፅ አብሬህ እወርዳለሁ፤ ከዚያም ደግሞ እኔ አወጣሃለሁ፤ ልጅህ ዮሴፍም እጁን በዐይንህ ላይ ያኖራል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍም ሰረገላውን አዘጋጀ፤ አባቱንም እስራኤልን ሊገናኘው ወደ ኤሮስ ከተማ ወጣ፤ በአየውም ጊዜ አንገቱን አቀፈው፤ ረዥም ጊዜም አለቀሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
እስራኤልም ዮሴፍን፥ “አንተ ገና በሕይወት ሳለህ ፊትህን አይችአለሁና አሁን ልሙት” አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು