1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:33
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በቅዱሳን ጉባኤ ሁሉ እንደሚደረግ፥ እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:33 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:1
ፍቅርን ተከተሏት፤ ለመንፈሳዊ ስጦታ፥ ይልቁንም ትንቢት ለመናገር ተፎካከሩ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:1 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:3
ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽና ለመምከር፥ ለማረጋጋትም ለሰው ይናገራል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:3 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:4
በቋንቋ የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ የሚተረጕም ግን የክርስቲያን ማኅበርን ያንጻል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:4 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:12
እንዲሁ እናንተም ለመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ተፎካከሩ፤ ትበዙም ዘንድ ማኅበሩ የሚታነጽበትን ፈልጉ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:12 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು