1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እርሱም፥ “ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሺ” አላት።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማርቆስ ወንጌል 5:34 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም ሲፈስሳት የኖረችም ሴት በዚያ ነበረች፤ በብዙ ባለ መድኀኒቶችም ዘንድ ብዙ ተሠቃይታ፥ ያላትን ሁሉ ጨረሰች እንጂ አልተሻላትም ነበር፤ እንዲያውም ሕመሙ ብሶባት ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
የሚፈሰው ደሟ ወዲያውኑ ቆመ፤ ከሥቃይዋ እንደዳነች በሰውነቷ ታወቃት።
የማርቆስ ወንጌል 5:29 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
ከዚያም የልጅቱን እጅ ይዞ፥ “ጣሊታ ቁሚ” አላት፤ ትርጉሙም፥ “አንቺ ልጅ ተነሺ” ማለት ነው።
የማርቆስ ወንጌል 5:41 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
ኢየሱስም በመነጋገር ላይ እያለ፥ ሰዎች ከምኵራብ አለቃው ቤት መጥተው የምኵራብ አለቃውን፥ “ልጅህ ሞታለች፤ ከእንግዲህ መምህሩን ለምን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን ሰዎቹ ያሉትን ቢሰማም የምኵራቡ ን አለቃ፥ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ፤” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
ይህንንም ያለው፥ “አንተ ርኩስ መንፈስ ከዚህ ሰው ውጣ!” ብሎት ስለ ነበር ነው። ኢየሱስም “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው። “ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው፤” አለው፤
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು