1
የማቴዎስ ወንጌል 3:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማቴዎስ ወንጌል 3:8 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማቴዎስ ወንጌል 3:17
እነሆ፥ ከሰማያት ድምፅ ወጥቶ “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው” አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 3:17 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማቴዎስ ወንጌል 3:16
ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያውኑ ከውኃ ወጣ፤ እነሆ ሰማያት ተከፈቱ፤ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድና በእርሱ ላይ ሲያርፍ አየ፤
የማቴዎስ ወንጌል 3:16 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማቴዎስ ወንጌል 3:11
“እኔ ለንስሐ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን ለመሸከም የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል፤
የማቴዎስ ወንጌል 3:11 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማቴዎስ ወንጌል 3:10
አሁንም ምሳር በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
የማቴዎስ ወንጌል 3:10 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማቴዎስ ወንጌል 3:3
በነቢዩ በኢሳይያስ “‘የጌታን መንገድ አዘጋጁ፤ ጥርጊያውንም አቅኑ’ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ” ተብሎ የተነገረለት ይህ ነውና።
የማቴዎስ ወንጌል 3:3 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು