1
የማቴዎስ ወንጌል 25:40
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ንጉሡም እንዲህ ሲል ይመልስላቸዋል ‘እውነት እላችኋለሁ፤ ከሁሉ ለሚያንሱት ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ያደረጋችሁት ለእኔ እንዳደረጋችሁት ነው።’
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማቴዎስ ወንጌል 25:40 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማቴዎስ ወንጌል 25:21
ጌታውም ‘መልካም፥ አንተ መልካምና ታማኝ አገልጋይ፥ በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ’ አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 25:21 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማቴዎስ ወንጌል 25:29
ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና፤ ይበዛለታልም፤ የሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
የማቴዎስ ወንጌል 25:29 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማቴዎስ ወንጌል 25:13
ቀኑንና ሰዓቱን አታውቁምና ነቅታችሁ ጠብቁ።
የማቴዎስ ወንጌል 25:13 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማቴዎስ ወንጌል 25:35
ተርቤ አብልታችሁኛልና፤ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛል፤ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛል፤
የማቴዎስ ወንጌል 25:35 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማቴዎስ ወንጌል 25:23
የማቴዎስ ወንጌል 25:23 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የማቴዎስ ወንጌል 25:36
ታርዤ አልብሳችሁኛል፤ታምሜ ጠይቃችሁኛል፤ ታስሬ ጠይቃችሁኛል።’
የማቴዎስ ወንጌል 25:36 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು