1
የማቴዎስ ወንጌል 18:20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው አለሁና።”
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማቴዎስ ወንጌል 18:20 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማቴዎስ ወንጌል 18:19
ደግሞም እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ ሁለቱ በምድር ላይ በሚለምኑት በማንኛውም ነገር ሁሉ ቢስማሙ፥ በሰማያት ባለው አባቴ ይደረግላቸዋል።
የማቴዎስ ወንጌል 18:19 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማቴዎስ ወንጌል 18:2-3
ሕፃን ልጅ ጠርቶ በመካከላቸው አቆመው፤ እንዲህም አለ “እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁና እንደ ሕፃናት ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።
የማቴዎስ ወንጌል 18:2-3 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማቴዎስ ወንጌል 18:4
እንደዚህ ሕፃን ትሑት የሆነ ሁሉ፥ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጠው እርሱ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 18:4 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማቴዎስ ወንጌል 18:5
“እንደዚህ ሕፃን ያለውን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤
የማቴዎስ ወንጌል 18:5 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማቴዎስ ወንጌል 18:18
እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፤ በምድር የምትፈቱትም ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል።
የማቴዎስ ወንጌል 18:18 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የማቴዎስ ወንጌል 18:35
ከእናንተም እያንዳንዱ ወንድሙን ከልቡ ይቅር ካላለ፥ የሰማዩ አባቴ ደግሞ እንዲሁ ያደርግባችኋል።”
የማቴዎስ ወንጌል 18:35 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
8
የማቴዎስ ወንጌል 18:6
በእኔ ከሚያምኑ ከእነዚህ ታናናሾች አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር ቢሰጥም ይሻለዋል።
የማቴዎስ ወንጌል 18:6 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
9
የማቴዎስ ወንጌል 18:12
“ምን ይመስላችኋል? አንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩት ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ላይ ትቶ የጠፋውን ሊፈልግ አይሄድምን?
የማቴዎስ ወንጌል 18:12 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು