1
የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ከንቱ ቃል ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህ፥ ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህና።”
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማቴዎስ ወንጌል 12:34
እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ነገር ለመናገር እንዴት ትችላላችሁ? በልብ የሞላውን አፍ ይናገራልና።
የማቴዎስ ወንጌል 12:34 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማቴዎስ ወንጌል 12:35
መልካም ሰው ከመልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፤ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።
የማቴዎስ ወንጌል 12:35 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማቴዎስ ወንጌል 12:31
በዚህም ምክንያት እላችኋለሁ፤ ሰው ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ይሰረይለታል፤ መንፈስን የሰደበ ግን አይሰረይለትም።
የማቴዎስ ወንጌል 12:31 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማቴዎስ ወንጌል 12:33
“ዛፍዋን መልካም፥ ፍሬዋንም መልካም አድርጉ፤ ወይም ዛፍዋን ክፉ ፍሬዋንም ክፉ አድርጉ፤ ዛፍ ከፍሬዋ ትታወቃለችና።
የማቴዎስ ወንጌል 12:33 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು